
እስራኤል ታዋቂዋ የአየር ንብረት ለውጥ ተሟጋች ግሬታ ቱንበርግን ከአገር ማባረሯን ገለጸች
ፓሪስ አየር ማረፊያ ስትደርስ ግሬታ እስራኤል በዓለም አቀፍ ባሕር ሕገ ወጥ እገታ እንደፈፀመችባቸው ተናግራለች። ፈረንሳይ ከግሬታ ጋር ተይዘው ከነበሩ ከስድስቱ ዜጎቹ ውስጥ አምስቱ ከአገር የሚያባርራቸውን ትዕዛዝ አልፈርምም ማለታቸውን ያስታወቀች ሲሆን፤ ተሟጋቾቹ በሕግ ይጠየቃሉ ብላለች።
Read the full story