
በኢትዮጵያ በጉብኝት ላይ ስለሚገኙት የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ አንዳንድ እውነታዎች
በዓለም የአገራት የምጣኔ ሀብት ደረጃ ላይ አሜሪካን፣ ቻይናን፣ ጀርመንን እና ጃፓንን ተከትላ በአምስተኛ ደረጃ ላይ የምትገኘው እና በሕዝብ ብዛት የዓለማችን ቀዳሚ አገር የሆነችው ሕንድ 15ኛው ጠቅላይ የሆኑት ናሬንድራ ሞዲ ማን ናቸው? ለየት ለየት የሚያደርጓቸው እውነታዎች የትኞቹ ናቸው?
Read the full story