
የጋምቤላ ከተማ የፖሊስ አዛዥ መገደል እና እየተባባሰ ያለው የክልሉ አለመረጋጋት
ባለፉት ተከታታይ ቀናት በጋምቤላ ክልል በተፈጸሙ ጥቃቶች የጋምቤላ ከተማ የፖሊስ አዛዥን ጨምሮ ሌሎች ሰዎች መገደላቸው የክልሉ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ለቢቢሲ ተናገሩ። ካለፉት ሳምንታት ወዲህ በዋና ከተማዋ ጋምቤላ እና በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች ውስጥ በሚፈጸሙ ጥተቶች የተነሳ አለመረጋጋት መፈጠሩን ነዋሪዎች ገልጸዋል።
Read the full story