
"ሰው ሁሉ በረሃብ አንጀቱ ተጣብቋል" - በሕጻጽ የተፈናቃዮች መጠለያ ያለው ሁኔታ ምን ያህል የከፋ ነው?
በትግራይ ክልል በሰሜናዊ ምዕራብ አካባቢ ካሉት የተፈናቃይ ካምፖች መካከል አንዱ በሆነው ሕጻጽ በርካቶች በረሃብ ውስጥ መሆናቸውን ተናገሩ። ተፈናቃዮቹ በእርዳታ የሚደርሳቸው ምግብ ድጋፍ በቂ ካለመሆኑም በላይ ከፍተኛ የጥራት ችግር እንዳለበት ገልጸዋል። በምዕራብ ትግራይ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተፈናቃዮች በሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት እጥረት ምክንያት "በረሃብ እና በበሽታ" የመጠቃት አደጋ እንደተጋረጠባቸው ተናግረዋል።
Read the full story