
አሜሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከአገራት ጋር እየተፈራረመችው ያለው ስምምነት ለምን አነጋጋሪ ሆነ?
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ዩኤስኤአይዲን ካፈረሱ በኋላ አዲስ የእርዳታ እና የትብብር መረሃ ግብር አዘጋጅተው ከአገራት ጋር ስምምነት እየተፈራረሙ ነው። አዲሱ ዕቅድ የቀደመውን አሠራር በማስቀረት ከመንግሥታት ጋር የሚከናወን የጋራ የጤና ዘርፍ ትብብር ነው። ባለፉት ጥቂት ሳምንታት ኢትዮጵያን ጨምሮ ሌሎችም አገራት እየፈረሙ ቢሆንም በተለይ ኬንያ ውስጥ በፍርድ ቤት ጊዜያዊ ዕግድ ተጥሎበታል። ይህ አዲስ መረሃ ግብር ምንድን ነው? ለምንስ አነጋጋሪ ሆነ?
Read the full story