
አሜሪካ እስራኤልን ተከትላ ለሶማሊላንድ የአገርነት ዕውቅና እንደማትሰጥ ትራምፕ ተናገሩ
እስራኤል ከሶማሊያ ተነጥላ ነጻ አገርነቷን ላወጀችው ሶማሊላንድ ነጻ እና ሉዓላዊ አገርነት ዕውቅና ሰጠች። ይህ የእስራኤል ውሳኔ ከሦስት አስርት ዓመታት በላይ ከሶማሊያ ማዕከላዊ መንግሥት በመነጠል የነጻ አገርነት ዕውቅናን ስትጠብቅ ለቆየችው ሶማሊላንድ የመጀመሪያው የአገርነት ዕውቅና ነው። ነገር ግን ይህ የእስራኤል ዕውቅና የግዛቴ አለል ናት ከምትላት ከሶማሊያ ጀምሮ ከአፍሪካ ኅብረት፣ ከኢጋድ እና ከተለያዩ አገራት ጠንካራ ተቃውሞ ገጥሞታል።
Read the full story