
በዩኤስ ኤይድ የሚደገፉ የኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ሀብት እና ገንዘብ እንዳያስተላልፉ ተከለከሉ
የኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ከአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት የገንዘብ ድጋፍ የሚያገኙ ድርጅቶች ያለ ባለስልጣኑ "ፈቃድ" ሀብት እና ገንዘብ እንዳያስተላልፉ እንዲሁም እንዳይሸጡ ከልክሏል። መሥሪያ ቤቱ ባወጣው መግለጫ ይህንን ውሳኔ የሚተላለፉ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ላይ እርምጃ እንደሚወስድም ጠቁሟል።
Read the full story