
የሕክምና ማኅበረሰቡን ያስደነገጠው የዶ/ር አንዱዓለም ዳኜ ግድያ
በአማራ ክልል ዋና ከተማ በባሕር ከተማ ቅዳሜ ዕለት ታዋቂው የሕክምና ባለሙያ ላይ ባልታወቁ ሰዎች የተፈጸመው ግድያ ባልደረቦቻቸውን እና ነዋሪውን አስደንግጧል። በተሽከርካሪያቸው ውስጥ ሳሉ በጥይት ደረታቸውን ተመትተው ከተገደሉት ዶክተር ላይ የተወሰደ ምንም ዓይነት ንብረት አለመኖሩ እና በቅርብ ከተፈጸሙት ግድያዎች ሁለተኛው መሆኑ በባልደረቦቻቸው ዘንድ ስጋትን ፈጥሯል።
Read the full story