
በኢራን ላይ ተጨማሪ ጥቃት ሊፈጸም እንደሚችል ትራምፕ ተናገሩ
ባለፈው ዓመት ሰኔ እስራኤል እና አሜሪካ በኢራን ላይ ከፈጸሙት ጥቃት በኋላ ኢራን የሚሳዔል እና የኒውክሊየር ግንባታ ፕሮግራሟን መልሳ እየገነባች ነው የሚለውን ዘገባ ተከትሎ ትራምፕ ጥቃት ሊፈጸምባት እንደሚችል ተናግረዋል። ኢራን በበኩሏ ለሚሰነዘርባት ጥቃት ከባድ የአጸፋ እርምጃ ወዲያውኑ እንደምትወስድ አሳውቃለች።
Read the full story