
የሶማሊላንድ የዕውቅና ጉዞ እና የእስራኤል ውሳኔ ቀጠናዊ አንድምታዎች
እስራኤል ለሶማሊላንድ የነጻ አገርነት ዕውቅናን መስጠቷን ተከትሎ ከየአቅጣጫው ተቃውሞ እየተሰማ ነው። ለሰላሳ ዓመታት በላይ እራሷን ከሶማሊያ ማዕከላዊ መንግሥት ለይታ የቆየችው ሶማሊላንድ የአገርነት ዕውቅናን ለማግኘት ያለፈችበት ሂደት ምን ይመስላል? የእስራኤል ውሳኔ በአፍሪካ ቀንድ እንዲሁም በአጠቃላዩ የኤደን ባሕረ ሰላጤ እና በቀይ ባሕር አካባቢ በሚኖረው ጂኦፖለቲካዊ አሰላለፍ እና ውጤቱ ላይ ምን ውጤት ይኖረዋል?
Read the full story