
በምሥራቅ ወለጋ የተፈጸመ የ19 ሰዎች ግድያ እና በስጋት ውስጥ ያሉት ነዋሪዎች
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ "በኦሮሚያ ልዩ ኃይል" ተፈጽሟል በተባለ ጥቃት 19 ሰዎች ሲገደሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቤቶች ደግሞ መቃጠላቸውን እና መዘረፋቸውን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። ተቃዋሚዎቹ እናት ፓርቲ እና ኢህአፓ ጥቃቱ "በመንግሥት መዋቅር የተፈጸመ" መሆኑን በመግለጽ ሲያወግዙት የክልሉ እና የአካባቢው ባለሥልጣናት አስካሁን ምንም ያሉት ነገር የለም።
Read the full story