
በሲዳማ ክልል "መፈንቅለ መንግሥት ለማካሄድ ጥረት" በማድረግ የተጠረጠሩት ባለሥልጣን ያለመከሰስ መብታቸው ተነሳ
የሲዳማ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቲዮስ በክልሉ መንግሥት ላይ "በተደጋጋሚ መፈንቅለ መንግሥት ለማካሄድ ጥረት በማድረግ" እንዲሁም "በሕገ ወጥ የጦር መሳሪያ ግዥ እና ዝውውር" ተባባሪነት ተጠርጥረው ያለመከሰስ መብታቸው ተነሳ።
Read the full story