
ከ240 በላይ ሰዎችን አሳፍሮ ወደ ለንደን እየበረረ የነበረ የሕንድ አውሮፕላን ተከሰከሰ
በሕንድ ከ240 በላይ መንገደኞችን ይዞ ወደ ለንደን ለመብረር የተነሳ አውሮፕላን በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ከአውሮፕላን ማረፊያው አቅራቢያ ተከሰከሰ። በምዕራብ ሕንድ ከምትገኘው አህመዳባድ ከተማ ተነስቶ በረራ የጀመረው አውሮፕላኑ በለንደን ወደሚገኘው ጋትዊክ አውሮፕላን ማረፊያ የሚበር ነበር ተብሏል።
Read the full story