
የፓይለቶች እና ጠፈርተኞች ሕክምና ባለሙያው ኢትዮጵያዊ
የኤሮስፔስ ሜድስን ባለሙያ የሆኑት ኢትዮጵያዊው ዶክተር ሰለሞን ዘርፉ ለሰው ልጆች ዕድገት አስፈላጊ ከሆኑ የሳይንስ ዘርፎች አንዱ ነው ይላሉ። ይህ ኤሮስፔስ ሜድስን የበረራ ባለሙያዎች እና የጠፈር ተጓዦችን ጤና የሚያጠና ነው። እያደጉ ከመጡ አዲስ የሳይንስ ዘርፎች አንዱ ነው። ዶ/ር ሰለሞን ትኩረት ከሚሰጧቸው ጉዳዮች መካከል የኢትዮጵያ ባሕር በር አልባ መሆን ከበረራ ጋር በተያያዘ የሚያሳድረው ተጽዕኖ ነው።
Read the full story