
በኢትዮጵያ የተገኘው የኤምፖክስ ቫይረስ ዝርያ "ከፍተኛ የሞት መጠን" እና "ሥርጭት" ያለው መሆኑ ተገለጸ
በኢትዮጵያ የመጀመርያው የኤምፖክስ ታማሚ ግንቦት 16 2017 ዓ.ም. በኦሮሚያ ክልል ሞያሌ ከተማ ከተገኘ ወዲህ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 18 መድረሱን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ። በትናንትናው ዕለት ሚኒስቴር መስርያ ቤቱ ከሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር ባወጣው መግለጫ እስካሁን ድረስ 102 ከለሚሆኑ ግለሰቦች የላብራቶሪ ምርመራ ማድረጉን አስታውቋል።
Read the full story