
እስራኤል በኢራን በፈጸመችው ጥቃት የተገደሉ የጦር አዛዦች እና የኒውክሌር ሳይንቲስቶች
የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ አገራቸው አርብ ማለዳ በፈጸመችው የኢራን ከፍተኛ የጦር አዛዦች እና የኒውክሌር ሳይንቲስቶች የተገደሉበት ጥቃት የኢራንን የኒውክሌር መሰረተ ልማት እና የባለስቲክ ሚሳኤል ፋብሪካዎችን ለመጉዳት ያለመ ነው ብለዋል። የኢራን የመንግሥት ሚዲያ በዘገበው መሰረት መገደላቸው ከተረጋገጡት መካከል የኢራን አብዮታዊ ዘብ ኃላፊ እና የአገሪቱ ጦር ኢታማዦር ሹም ይገኙበታል።
Read the full story