
መንግሥት "በራሱ ሕዝብ ላይ የሚፈጽማቸውን የድሮን ጥቃቶች በአፋጣኝ ያቁም የተባለው በስህተት ነው" የአሜሪካ አምባሳደር ማሲንጋ
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ ከሳምንታት በፊት የፌደራል መንግሥት "በራሱ ሕዝብ ላይ" የሚፈጽማቸውን የድሮን ጥቃቶች "በአፋጣኝ እንዲያቆም" በሚል በኤምባሲው ማኅበራዊ ገጾች የተላለፈው መልዕክት "በአስተዳደራዊ ስህተት" የወጣ ነው አሉ። አምባሳደር ማሲንጋ ግንቦት 15/2017 ዓ.ም ያስተላለፉት ይህ መልዕክት ከኤምባሲው የፌስቡክ እና ኤክስ ገጾች ላይ ተነስቶ በተመሳሳይ ቀን ተሻሽሎ እንዲወጣ ተደርጓል።
Read the full story