
ሕገወጥ ደላሎችን ከሎጂስቲክስ ዘርፍ ያስወጣል የተባለ ቴክኖሎጂ ተግባራዊ ሊደረግ ነው
ሕገወጥ ደላሎችን ከሎጀስቲክስ ዘርፍ ያስወጣል የተባለ የዲጂታል ቴክኖሎጂ በጭነት ትራንስፖርት ላይ ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑን ተነገረ፡፡ በኢትዮጵያ ትራንስፖርት አሠሪዎች ፌዴሬሽንና የዩናይትድ አፍሪካ ሎጂስቲክስ ሲስተም ከትናንት በስቲያ ሰኞ ጥር 26 ቀን 2017 ዓ.ም. ባደረጉት የመግባቢያ ስምምነት የፊርማ...
Read the full story