
ኢራን የኒውክሌር ስምምነት ላይ ካልደረሰች "የባሰ አሰቃቂ" ጥቃት ይጠብቃታል ሲሉ ትራምፕ አስጠነቀቁ
ኢራን አሜሪካ ከጥቃቱ ጀርባ እንዳለች እና ለተፈጸመባት ጥቃት ከባድ የአጸፋ ምላሽ እንደምትሰጥ እየዛተች ባለችበት ወቅት ነው ፕሬዝዳንት ትራምፕ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ኢራን በኒውክሊየር ፕሮግራሟ ላይ ስምምነት ካልደረሰች "የባሰ አሰቃቂ" ጥቃት ከእስራኤል እንደሚገጥማት የገለፁት።
Read the full story