
እስራኤል የኢራን የኒውክሌር ሳይንቲስቶች እና የጦር አዛዦችን ስለገደለችበት ጥቃት የምናውቀው
እስራኤል የኢራን የኒውክሌር ፕሮግራም ማዕከል ላይ ያነጣጠረ ነው ያለችውን ጥቃት ሐሙስ ለአርብ አጥቢያ በመላው ኢራን በከፍተኛ ሁኔታ ፈጽማለች። በዚህ ጥቃት የአገሪቱ ጦር ኃይሎች አንደኛው ኃያል ቅርንጫፍ የሆነውን የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ ዋና አዛዥ ሆሴይን ሳላሚ፣ ከፍተኛ ወታደራዊ ባለስልጣናት እንዲሁም ስድስት የኒውክሌር ሳይንቲስቶች መገደላቸውን የኢራን መንግሥታዊ ሚዲያ ዘግቧል።
Read the full story