
ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ምን ያህል እርዳታ ስታገኝ ነበር? ትራምፕ ዩኤስኤይድን መዝጋት ይችላሉ?
ዶናልድ ትራምፕ ወደ ሥልጣን መመለሳቸውን ተከትሎ ከወሰዷቸው ነውጥ የፈጠሩ እርምጃዎች መካከል በመላው ዓለም በተለያዩ መስኮች ድጋፍ በማድረግ የሚታወቀውን የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ድረጅትን (ዩኤስኤይድ) የተመለከተው አንዱ ነው። ኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ከአሜሪካ ምን ያህል እርዳታ እና ድጋፍ አገኘች? ትራምፕ ዩኤስኤይድን መዝጋት ይችላሉ?
Read the full story