
"የተከሰስኩት የወከለኝ ሕዝብ ላይ የደረሰውን በደል እና ግፍ በመቃወሜ ነው" - አቶ ዮሐንስ ቧያሌው
በዐቃቤ ሕግ የሽብር ወንጀል ክስ የቀረበባቸው አማራ ክልል ምክር ቤት አባሉ አቶ ዮሐንስ ቧያለው ክስ የቀረበባቸው "የወከላቸው ሕዝብ ላይ የደረሰውን በደል እና ግፍ" በመቃወማቸው መሆኑን ተናገሩ። በተመሳሳይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባሉ አቶ ክርስቲያን ታደለም የተከሰሱት "የመንግሥትን ብልሹ አሠራር በማጋለጤ ነው" ሲሉ የቀረበባቸውን ክስ ክደዋል።
Read the full story