
ትራምፕ ዓለም አቀፉ የጦር የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ላይ ማዕቀብ ጣሉ
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ "በአሜሪካ እና የቅርብ አጋሯ እስራኤል ላይ ቅቡለነት እና መሠረት የሌለው ተግባር እየፈጸመ ነው" ሲሉ የከሰሱት ዓለም አቀፍ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (አይሲሲ) ላይ ማዕቀብ የጣሉበት ፕሬዝዳንታዊ ትዕዛዝ ላይ ፈርመዋል። ትራምፕ አይሲሲ ላይ የጣሉት ዕቀባ እና ቪዛን የሚያጠቃልል ነው።
Read the full story