
ሠራተኞችን ወደ ውጭ የሚልኩ ኤጀንሲዎች ከ5 እስከ 20 ሚሊዮን ብር ካፒታል እንዲኖራቸው ሊገደዱ ነው
ኤጀንሲዎች የውጭ ሀገር ሥራ እና ሠራተኛ አገናኝነት ፈቃድ ለማግኘት ከአምስት እስከ ሃያ ሚሊዮን ብር ካፒታል እንዲኖራቸው የሚያስገድድ ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ። ምክር ቤቱ ኤጀንሲዎች ከ50 ሺህ እስከ 250 ሺህ አሜሪካ ዶላር የዋስትና ገንዘብ በሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የባንክ ሂሳብ ማስቀመጥን ያስገድዳል።
Read the full story