
በፀጥታ መደፍረስ ሽፋን የዜጎች መብት እየተረገጠ መሆኑ በፓርላማ ተነገረ
‹‹በፀጥታ መደፍረስ ውስጥ የዜጎች መብት እየተረገጠ ነው›› ሲሉ፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግና ፍትሕ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ወ/ሮ እፀገነት መንግሥቱ ተናገሩ፡፡ ‹‹የዜጎች ሰብዓዊ መብቶች እየተጣሱ በርካታ ወንጀሎች እየተበራከቱ የመጡበት አዝማሚያ እንዳለ እናውቃለን›› ያሉት ሰብሳቢዋ፣ ቋሚ...
Read the full story