የፌዴራል መንግሥት የትግራይን ሕዝብ ደኅንነት እንዲያስጠብቅ ተጠየቀ
በማንኛውም ቅጽበት ግጭት ሊቀሰቀስ ይችላል የሚል ሥጋት ተፈጥሯል በትግራይ ክልል በ2012 ዓ.ም. ተመሥርቶ በሰሜኑ ጦርነት ወቅት ከፍተኛ እንቅስቃሴ ሲያደርግ የነበረው ‹‹ፈንቅል ትግራይ›› የተሰኘ የወጣቶች ንቅናቄ መሪ የነበሩት አቶ ገብረ ሚካኤል ተስፋይ የሚገኙበት ኮሚቴ አስተባባሪነት በአዲስ...
Read the full story