
ኢራን ሆርሙዝ ሰርጥን መዝጋት ትችላለች? በቀሪው ዓለም ላይ ምን ተጽዕኖ ይኖረዋል?
በእስራኤል እና በኢራን መካከል በሚካሄደው የሚሳዔል ጥቃት ምክንያት ኢራን የዓለም ወሳኙ የነዳጅ ዘይት መተላለፊያ የሆነውን የሆሙዝ የባሕር ሰርጥን ትዘጋ ይሆናል የሚል ስጋት ቀስቅሷል። የምድራችን አንድ አምስተኛው ድፍድፍ ነዳጅ ዘይት በዚህ 40 ኪሎ ሜትር ብቻ ስፋት ባለው፣ በጣም ጠባብ በሆነው ሰርጥ በኩል ነው የሚያልፈው። እንደ የኢራን የባሕር ኃይል አዛዥ ከሆነ የባሕር ሰርጡን ለመዝጋት ልታስብ ትችላለች።
Read the full story