በቦንጋ ከተማ የባጃጅ አሽከርካሪዎች በነዳጅ እጥረት ምክንያት ሥራ እያቆሙ መሆኑን ተናገሩ
በቦንጋ ከተማ የነዳጅ እጥረት በመኖሩ ሥራችንን ባግባቡ እንዳንሠራ አድርጎናል ሲሉ በከተማዋ የሚገኙ ባለ ሦስት እግር ባጃጅ አሽከርካሪዎች ተናገሩ። ለሪፖርተር አስተያየታቸውን የሰጡት የባጃጅ አሽከርካሪዎች እንደተናገሩት፣ በከተማዋ...