DW Amharic·Tuesday, March 24, 2026·0 viewsበሱዳን ግጭት የድንበር ነዋሪዎች ላይ የፈጠረው ስጋትበትናንትናው ዕለት በሱዳን ኃይሎች መካከል የነበረው ተኩስ ልውውጥ እስከ አሶሳ ዞን ኩርሙክ ወረዳ ድረስ ከፍተኛ የሚባል የተኩስ ድምጽ ይሰማ ነበር፡፡Back to latest