Back to latestበአማራ ክልል ያለው የነዳጅ ዘይት እጥረትና ድብቅ ገበያነዳጅ ከማደያዎች ውጪ በሊትር ደሴ 350 ብር፣ ኮምቦልቻ 500 ብር ዳባት 900 ብር መሸጡን አሽከርካሪዎች ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል።Read the full story