ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የትግራይ ክልልልን አጀንዳ ልየታ በአዲስ አበባ ሊያካሂድ ነው
ኮሚሽኑ ይህንን ሥራ ከመጋቢት 23 እስከ 25 ቀን 2018 ዓ.ም የሚያደርግ ሲሆን፣ በምክክሩ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙና ከክልሉ ይመጣሉ ተብሎ የሚጠበቁ 400 ሰዎች እንደሚሳተፉ ገልጿል።
Read the full story