የቤተሰብ ቁጥር ዕድገት በመጨመሩ ዓመታዊ የቤት ፍላጎት 486,000 መድረሱ ተነገረ
በየዓመቱ አዳዲስ የሚመሠረት የቤተሰብ ቁጥር እየጨመረ በመሆኑ፣ ዓመታዊ የቤት ፍላጎት በሁለት እጥፍ አድጎ 486,000 መድረሱንና አቅርቦቱ ከፍላጎቱ አኳያ በግማሽ እንደሚያንስ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በኢትዮጵያ...