በፋይናንስና በጥሬ ዕቃ አቅርቦት የሚፈተነው አምራች ኢንዱስትሪ 4.85 ቢሊዮን ዶላር ማዳኑ ተነገረ
በፋይናንስ አቅርቦትና በጥሬ ዕቃ ዕጦት እየተፈተነ መሆኑ የሚገለጸው አምራች ኢንዱስትሪ፣ በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ 4.85 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ማዳን መቻሉ ተገለጸ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የስትራቴጂካዊ ጉዳዮች...