Back to latestምርጫ ቦርድ ኢሶዴፓ ያቀረባቸውን 309 ዕጩዎች ከምርጫ ውድድር ውጪ አደረገበፓርቲው ምክትል ሊቀመንበር ዶ/ር ራሔል ባፌ የሚመራው ኢሶዴፓ ለቦርዱ በጻፈው ምላሽ" የዕጩዎች ልዩ መብት እንዲከበር"ጠይቋል።Read the full story