
አርሰናል ሻምፒዮን የሆነበት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታዎች ውጤት ግምት
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2025/26 የውድድር ዓመት በአርሰናል አሸናፊነት እሑድ ይጠናቀቃል። እሑድ በተመሳሳይ ሰዓት በሚደረጉ ጨዋታዎች ሲጠናቀቅ ብቸኛው ተጠባቂ ጨዋታ ከቶተንሃም እና ከዌስት ሃም በሊጉ ማን ነንደሚቆይ የሚወሰንበት ግጥሚያ ነው። የቢቢሲው የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን ዓመቱን ሙሉ ሲያደርግ እንደቆየው የመጨረሻውን ሳምንት ጨዋታም እንደሚከተለው ገምቷል።
Read the full story