Back to latest7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ከመራጮች ቁጥር አንጻርከነገ በስቲያ ሰኞ የሚካሄደው የኢትዮጵያ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በመራጮች ብዛት በአፍሪካ ቀዳሚ ከሚባሉት ምርጫዎች አንዱ ለመሆን በቅቷል ፡፡Read the full story