
በመገናኛ ብዙኃን 'አፈና' እና 'በፉክክር ማነስ' ትችት የተነሳበት የነገው ጠቅላላ ምርጫ
በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ግጭቶች በሚስተዋሉበት ሁኔታ ነገ የሚካሄደው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ "እምብዛም ፉክክር የማይኖረው" መሆኑት ተቃዋሚ ፖለቲከኞች ሲናገሩ ቆይተዋል። በተለይም በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ካሉት ግጭቶች ባሻገር የትግራይ ክልል በምርጫው አለመሳተፍም ሌላው ፖለቲከኞች የሚያነሱት ነጥብ ነው። ቢቢሲን ጨምሮ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ላይ የተጣለው ክልከላም በተያያዥ ይነሳል።
Read the full story