
አሜሪካ በአፍሪካ በርካታ የቪዛ ማዕከላትን ስትዘጋ፣ የአዲስ አበባ ኤምባሲዋ አንዱ ማዕከል ይሆናል ተባለ
አሜሪካ በአፍሪካ ውስጥ ቪዛ ይሰጥባቸው የነበሩትን ሃምሳ የሚሆኑ ኤምባሲዎቹን በማጠፍ ወደ 20 ሊቀንስ መሆኑ ሲገለጽ፤ አዲስ አበባ የቪዛ ማዕከል ከሚባሉት አንዷ እንደሆነች ተዘገበ። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአፍሪካ ውስጥ የውጭ ዜጎችን የቪዛ ጥያቄ በመቀበል ምላሽ የሚሰጡ የኤምባሲዎቹን ቁጥር በከፍተኛ መጠን ለመቀነስ ባወጣው ዕቅድ መሠረት ነው የቪዛ ሂደት በተወሰኑ ቦታዎች ብቻ እንዲታይ የወሰነው።
Read the full story