
በአርሲ የተፈጸመው ጥቃት ምርጫውን የማደናቀፍ አካል ነው - የጠ/ሚኒስትር ጽህፈት ቤት
ንጹሐንን እና የሃይማኖት ተቋማትን ዒላማ በማድረግ የተጸሙ ጥቃቶች ዓላማቸው አገሪቱ እንዳትረጋጋ እና ምርጫውን ለማደናቀፍ የተደረገ ዕቅድ ተከታይ ነው ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጽህፈት ቤት አመለከተ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአርሲ ዞን ኦነግ ሸኔ በሰላማዊ ሰዎች እና በሃይማኖት ቦታዎች ላይ ፈጸማቸው ባሏቸው ጥቃቶች ለሞቱ እና ጉዳት ለደረሰባቸው እንዲሁም ንብረታቸው ለወደመባቸው ሰዎች የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል።
Read the full story