የኤርትራው ፕሬዝዳንት በዚህ ዓመት ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ካይሮ አመሩ
የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለሦስት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ወደ ግብፅ ዋና ከተማ ካይሮ ተጉዘዋል። ባለፉት ጥቂት ዓመታት ከግብፅ ጋር ያላቸው ግንኙነት እየተጠናከረ የመጣው የኤርትራው ፕሬዝዳንት ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወደ ካይሮ ሲያመሩ በዚህ ዓመት ይህ ለሁለተኛ ጊዜ ነው።
Read the full story