
በኢትዮጵያ ቤቶች እየተገነቡበት ነው የተባለው 'ስሪዲ' ቴክኖሎጂ ምንድን ነው? ምን ያህል የቤት ግንባታ ችግርን ያቃልላል?
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሰኔ 2/2018 ዓ.ም. ዘመናዊ እና ፈጣን ቴክኖሎጂን በመጠቀም የሚገነቡ ቤቶች ፕሮጀክትን መጎብኘታቸውን በማኅበራዊ ድረ ገጻቸው ላይ አጋርተዋል። በእነዚህ የስሪዲ ኮንስትራክሽን የሚመረቱ ቤቶች "ጥራት ያላቸው ቤቶች በቀናት እና በሳምንታት ውስጥ" ገንብቶ ማስረከብ እንደሚቻል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ጽፈዋል። ስሪዲ የግንባታ ቴክኖሎጂ ምንድን ነው? በርግጥ በቀናት ውስጥ ቤት ሰርቶ ያስረክባል ሲል ቢቢሲ የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማኅበር ፕሬዝዳንት የሆኑትን አቶ ሐብታሙ ጌታቸውን ጠይቋል።
Read the full story