
ሊቢያ የኢትዮጵያ፣ የኤርትራ፣ የሶማሊያ እና የሱዳን ዜጎች ወደ ግዛቷ እንዳይገቡ ከለከለች
የሊቢያን ምሥራቃዊ ክፍልን የሚቆታጠሩት ባለሥልጣናት የኢትዮጵያ፣ የኤርትራ፣ የሱዳን እና የሶማሊያ ዜጎች ወደ አገሪቱ እንዳይገቡ የሚከለክል ዕግድ ጣሉ። ከፊሉን የሊቢያ ግዛትን የሚቆጣጠሩት በኻሊፋ ሃፍታር የሚመሩት አስተዳዳሪዎች የአራቱን የአፍሪካ ቀንድ አገራት ዜጎች እንዳይገቡ የከለከሉት በሊቢያ የባሕር ዳርቻ በኩል በሕገወጥ መንገድ ወደ አውሮፓ ለመሻገር የሚጓዙ ስደተኞችን ለማስቆም መሆኑ ተነግሯል።
Read the full story