
የአውሮፓ ኅብረት በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ውጥረት አሳስቦኛል አለ
የአውሮፓ ኅብረት በትግራይ ክልል የተፈጠረው ሰሞነኛ ውጥረት እንዳሳሰበው ገለጸ። ኅብረቱ ወቅታዊ የክልሉን ሁኔታ በሚመለከት ባወጣው መግለጫ የህወሓትን እርምጃ ነቅፏል። ህወሓት "ትይዩ የክልል ምክር ቤት" ማቋቋሙን እና በክልሉ እያደረገ ያለውን አስገዳጅ ወታደራዊ ምልመላ ያነሳው ኅብረቱ፤ እርምጃዎቹ በ2015 ዓ. ም. የተፈረመውን የፕሪቶሪያ ግጭት የማቆም ስምምነት አንቀጾችን የሚጥሱ ናቸው ብሏል።
Read the full story