
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ፣ ሆሳዕና ከተማ 400 ገደማ ውሾች ለምን እና እንዴት ተገደሉ?
ባለፈው ሳምንት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ ሀዲያ ዞን፣ ሆሳዕና ከተማ በመቶዎች የሚቆጠሩ ውሾች በጅምላ ሲገደሉ የሚያሳዩ ምሥሎች በማኅበራዊ ሚዲያ ከተጋሩ በኋላ በርካቶችን አስቆጥቷል። ቢቢሲ ያነገጋራቸው ሦስት ነዋሪዎች እና የከተማዋ ባለሥልጣን እንዳሉት ውሾቹን በጅምላ መግደል የተጀመረው ሦስት ታዳጊዎች ከእብድ ውሻ በሽታ ጋር በተያያዘ ሕይወታቸው ካለፈ በኋላ ነው።
Read the full story