
በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን "የፋኖ ታጣቂዎች" ፈጸሙት በተባለ ጥቃት "11 ሰዎች" መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ
በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ አገምሳ ከተማ እና በዙሪያው ባሉ መንደሮች ውስጥ "በፋኖ ታጣቂዎች ተፈጽሟል" በተባለ ጥቃት ሁለት ንጹኃንን ጨምሮ 11 ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎችን እንዲሁም የዞኑ አስተዳዳሪ ተናገሩ። ታጣቂዎቹ በመቶዎች የሚቆጠሩ ከብቶች እና ሌሎች ንብረቶች መዘረፋቸውን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ገልጸዋል።
Read the full story