
ኢሰመኮ በትግራይ ክልል "ለግዳጅ ወታደራዊ ምልመላ" ከተዳረጉት ውስጥ "አብዛኛዎቹ ከ18 ዓመት በታች ናቸው" አለ
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በትግራይ ክልል እየተካሄደ ባለው "የግዳጅ ለወታደራዊ ምልመላ"፤ "ከሚታፈሱ ሰዎች መካከል አብዛኞቹ ከ18 ዓመት በታች" መሆናቸውን ማረጋገጡን ገለጸ። በክልሉ የሚካሄደው ሰዎችን "በግዳጅ ለወታደራዊ ምልመላ ወይም ለጦርነት የማሰማራት" ተግባር እንደ "ጉልበት ብዝበዛ" እና "የጦር ወንጀል" ሊቆጠር እንደሚችልም አሳስቧል።
Read the full story