
ሌተናንት ጄነራል ታደሰ ወረደ 'በቁም እስር ላይ' ናቸው?
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደርን ለአንድ ዓመት ሲመሩ የነበሩት ሌተናንት ጄነራል ታደሰ ወረደ ከሥልጣናቸው ከተወገዱ ወዲህ ስለሚገኙበት በግልጽ ሳይታወቅ ወራት ተቆጥረዋል። በዚህ ሳምንት በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ወደ መቀለ ያደረጉትን ጉዞ ተከትሎ ስማቸው የተነሳው ሌተናንት ጄነራል ታደሰ፤ ስላሉበት ሁኔታ ከቅርብ ቤተሰቦቻቸው ተጨባጭ መረጃ ማግኘት ተችሏል።
Read the full story