የአሜሪካና ኢራን ግጭት ማገርሸት የአፍሪካ ቀንድን የበለጠ ስጋት ውስጥ ጥሏል
ኢራን የሁቲ ታጣቂዎች፣ የባብኤል ማንደብ መተላለፊያን ለመዝጋት እንዲዘጋጁ ጥሪ አቅርባለች። ኢራን ጥሪውን ያቀረበችው ዩናይትድ ስቴትስ የኃይል አቅርቦት መሠረተ ልማቶቿን የምታጠቃ ከኾነ ነው።
Read the full story