
ፌደራል ፖሊስ "60" ስደተኞችን ለሞት ዳርገዋል የተባሉ 17 ሕገወጥ የሰዎች ዝውውር ተጠርጣሪዎች መያዛቸውን አስታወቀ
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ "ከ60 በላይ" ለሚሆኑ ስደተኞች ሞት እና "ለበርካታ ሴቶች" መደፈር ተጠያቂ ናቸው የተባሉ 17 "አደገኛ የሰዎች አዘዋዋሪዎች" በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን አስታወቀ። የመን ውስጥ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ላይ "ከፍተኛ ኢሰብአዊ ድርጊቶች" ይፈጽሙ ነበር የተባሉት እነዚህ ተጠርጣሪዎች፤ "ከተጎጂዎች ከ1 ቢሊየን ብር በላይ" መሰብሰባቸውንም ገልጿል።
Read the full story