
በአርሲ ዞን በአራት ዓመት ውስጥ "458 ሰዎች ተገድለዋል" - ኢሰመጉ
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ውስጥ ባለፉት አራት ዓመታት በተፈጸሙ ጥቃቶች "458 ሰዎች" ሲገደሉ፤ "38 ነዋሪዎች ያሉበት ሁኔታ አይታወቅም" አለ። መንግሥታዊ ያልሆነው የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ኢሰመጉ፣ ይህንን ያለው "በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ አርሲ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች በተፈጸሙ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶችን" በተመለከተ እሁድ ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም. ባወጣው ሪፖርት ነው።
Read the full story